ሉቃስ 9:20

መጽሐፍ ቅዱስ፥ አዲሱ መደበኛ ትርጒም

20እርሱም፣ “እናንተስ ማን ነው ትሉኛላችሁ?” አላቸው።ጴጥሮስም፣ “አንተ የእግዚአብሔር መሲሕ ነህ” ሲል መለሰለት።

ሉቃስ 9:20 — NASV