ሉቃስ 9:41 NASV

41 ኢየሱስም “እምነት የለሽ ጠማማ ትውልድ፤ እስከ መቼ ከእናንተ ጋር እኖራለሁ? እስከ መቼስ እታገሣችኋለሁ? በል ልጅህን ወደዚህ አምጣው” አለ።

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ ሉቃስ 9

ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ ሉቃስ 9:41