ሉቃስ 9:61 NASV

61 ሌላ ሰው ደግሞ፣ “ጌታ ሆይ፤ መከተልስ እከተልሃለሁ፤ ነገር ግን ልመለስና መጀመሪያ የቤቴን ሰዎች እንድሰናበት ፍቀድልኝ” አለ።

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ ሉቃስ 9

ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ ሉቃስ 9:61