ሉቃስ 9:9 NASV

9 ሄሮድስም፣ “መጥምቁ ዮሐንስን እኔው ራሴ ዐንገቱን አስቈርጬው ሞቶአል፤ ታዲያ፣ ስለ እርሱ እንዲህ ሲወራ የምሰማው ይህ ሰው ማነው?” አለ፤ በዐይኑም ሊያየው ይሻ ነበር።

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ ሉቃስ 9

ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ ሉቃስ 9:9