17 በሐጾር ንጉሥ በኢያቡስና በቄናዊው በሔቤር ጐሣ መካከል መልካም ግንኙነት ስለ ነበር ሲሣራ በእግሩ ሸሽቶ የቄናዊው የሔቤር ሚስት ወደሆነችው ወደ ኢያዔል ድንኳን ሮጠ።
ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ መሳፍንት 4
ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ መሳፍንት 4:17