1 ከዚያም ኢያሱ የእስራኤልን ነገዶች ሁሉ በሴኬም ሰበሰበ፤ የእስራኤልንም ሽማግሌዎች፣ መሪዎች፣ ፈራጆችና ሹማምት ጠራ፤ እነርሱም በእግዚአብሔር ፊት ቆሙ።
ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ ኢያሱ 24
ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ ኢያሱ 24:1