17 የይሁዳንም ጐሣዎች ወደ ፊት አቀረበ፤ ከእነዚህም የዛራን ጐሣ ለየ፤ እነዚህን ደግሞ በየቤተ ሰባቸው እንዲወጡ አደረገ፤ ከእነዚህም ዘንበሪ ተለየ።
ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ ኢያሱ 7
ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ ኢያሱ 7:17