36 ለልብ ጥበብን፣ለአእምሮም ማስተዋልን የሰጠ ማን ነው?
37 ትቢያ ሲጠጥር፣ጓሎችም እርስ በርስ ሲጣበቁ፣
38 ደመናትን ለመቍጠር ጥበብ ያለው ማን ነው?የሰማያትንስ የውሃ ገንቦ ዘንበል ማድረግ ማን ይችላል?
39 “ለአንበሳዪቱ አድነህ ግዳይ ታመጣለህን?የተራቡ የአንበሳ ግልገሎችንስ ታጠግባለህን?
40 እነርሱ በዋሻ ውስጥ ያደባሉ፤በደን ውስጥም ይጋደማሉ።