37 “ ‘የሚቃጠል መሥዋዕትንና የእህል ቊርባንን፣ መሥዋዕትንና የመጠጥ ቊርባንን በተመደበላቸው ቀን ለእግዚአብሔር (ያህዌ) በእሳት ለማቅረብ፣ የተቀደሱ ጉባኤዎችን የምታውጁባቸው የእግዚአብሔር (ያህዌ) በዓላት እነዚህ ናቸው።
ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ ዘሌዋውያን 23
ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ ዘሌዋውያን 23:37