8 ሰባት ቀን በእሳት የሚቃጠል መሥዋዕት ለእግዚአብሔር (ያህዌ) አቅርቡ፤ በሰባተኛው ቀን የተቀደሰ ጉባኤ አድርጉ፤ በዚያ ዕለት የተለመደ ተግባራችሁን አታከናውኑ።’ ”
ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ ዘሌዋውያን 23
ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ ዘሌዋውያን 23:8