10 ካህኑም ከበፍታ የተሠራ የውስጥ ሱሪውን ካጠለቀ በኋላ፣ የበፍታ ቀሚሱን ይልበስ፤ እሳቱ በመሠዊያው ላይ መሥዋዕቱን ከበላው በኋላ የሚቀረውን ዐመድ አንሥቶ፣ በመሠዊያው አጠገብ ያፍስስ።
ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ ዘሌዋውያን 6
ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ ዘሌዋውያን 6:10