ዘሌዋውያን 8:11 NASV

11 ከዘይቱም ጥቂት ወስዶ በመሠዊያው ላይ ሰባት ጊዜ ረጨ፤ ይቀድ ሳቸውም ዘንድ መሠዊያውን ከነመገልገያ ዕቃው ሁሉ እንዲሁም የመታጠቢያ ሳሕኑን ከነማስቀመጫው በዘይት ቀባ።

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ ዘሌዋውያን 8

ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ ዘሌዋውያን 8:11