2 “አሮንንና ልጆቹን፣ ልብሰ ተክህኖውን፣ የመቅቢያ ዘይቱን፣ ለኀጢአት መሥዋዕት የሚሆነውን ወይፈን፣ ሁለቱን አውራ በጎችና እርሾ ሳይገባበት የተጋገረው ቂጣ ያለበትን መሶብ አምጣ፤
ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ ዘሌዋውያን 8
ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ ዘሌዋውያን 8:2