5 ከስምዖን ነገድ፣ የሱሬ ልጅ ሰፈጥ፤
6 ከይሁዳ ነገድ፣ የዩፎኒ ልጅ ካሌብ፤
7 ከይሳኮር ነገድ፣ የዮሴፍ ልጅ ይግአል፤
8 ከኤፍሬም ነገድ፣ የነዌ ልጅ አውሴ፤
9 ከብንያም ነገድ፣ የራፉ ልጅ ፈልጢ፤
10 ከዛብሎን ነገድ፣ የሰዲ ልጅ ጉዲኤል፤
11 ከምናሴ ነገድ ይህም የዮሴፍ ነገድነው፤ የሱሲ ልጅ ጋዲ፤