ዘኁልቍ 17:8 NASV

8 በማግስቱ ሙሴ ወደ ምስክሩ ድንኳን ሲገባ በሌዊ ቤት ስም የቀረበችው የአሮን በትር ማቈጥቈጥ ብቻ ሳይሆን እንቡጥ አውጥታ፣ አብባና ለውዝ አፍርታ አገኛት።

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ ዘኁልቍ 17

ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ ዘኁልቍ 17:8