13 ለእግዚአብሔር (ያህዌ) የሚያመጡት የምድሪቱ በኵር ፍሬ ሁሉ የአንተ ይሆናል። ከቤተ ሰዎችህ በሥርዐቱ መሠረት ንጹሕ የሆነ ማንኛውም ሰው ይህን መብላት ይችላል።
ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ ዘኁልቍ 18
ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ ዘኁልቍ 18:13