21 “በመገናኛው ድንኳን በሚያገለግሉበት ጊዜ ለሚሠሩት ሥራ ደመወዝ እንዲሆናቸው ከእስራኤል የሚወጣውን ዐሥራት ሁሉ ለሌዋውያን ርስት አድርጌ ሰጥቻቸዋለሁ።
ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ ዘኁልቍ 18
ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ ዘኁልቍ 18:21