23 አህያዪቱም የእግዚአብሔር (ያህዌ) መልአክ የተመዘዘ ሰይፍ ይዞ በመንገድ ላይ መቆሙን ባየች ጊዜ ከመንገድ ወጥታ ዕርሻ ውስጥ ገባች፤ በለዓምም ወደ መንገዱ እንድትመለስ መታት።
ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ ዘኁልቍ 22
ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ ዘኁልቍ 22:23