ዘኁልቍ 22:9 NASV

9 እግዚአብሔርም (ኤሎሂም) ወደ በለዓም መጥቶ፣ “ከአንተ ጋር ያሉት እነዚህ ሰዎች እነማን ናቸው?” ሲል ጠየቀው።

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ ዘኁልቍ 22

ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ ዘኁልቍ 22:9