88 ለኅብረት መሥዋዕት የቀረቡት እንስሳት ድምር ሃያ አራት በሬ፣ ሥልሳ አውራ በግ፣ ሥልሳ ተባዕት ፍየልና ሥልሳ አንድ ዓመት የሆናቸው ተባዕት የበግ ጠቦቶች ነበር፤ እንግዲህ መሠዊያው ከተቀባ በኋላ ለመሠዊያው መቀደስ የቀረቡ ስጦታዎች እነዚህ ናቸው።
ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ ዘኁልቍ 7
ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ ዘኁልቍ 7:88