28 ሙሴ እህል ሳይበላ ውሃም ሳይጠጣ ከእግዚአብሔር (ያህዌ) ጋር አርባ ቀንና አርባ ሌሊት በዚያ ነበር፤ በጽላቶቹ ላይ የቃል ኪዳኑን ቃሎች፣ ዐሥርቱ ትእዛዛትን ጻፈ።
ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ ዘፀአት 34
ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ ዘፀአት 34:28