16 ከዚያም ወዳደገበት ከተማ ወደ ናዝሬት መጣ፤ እንደ ልማዱም በሰንበት ወደ ምኵራብ ገባ፤ ሊያነብም ተነሥቶ ቆመ።
ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ ሉቃስ 4
ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ ሉቃስ 4:16