መሳፍንት 1:3 NASV

3 የይሁዳም ሰዎች ወንድሞቻቸውን የስምዖንን ልጆች፣ “ከነዓናውያንን ለመውጋት ድርሻችን ወደ ሆነው ምድር አብረን እንውጣ፤ እኛም እንደዚሁ ድርሻችሁ ወደ ሆነው ምድር አብረናችሁ እንወጣለን” አሏቸው፤ ስለዚህም የስምዖን ሰዎች አብረዋቸው ሄዱ።

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ መሳፍንት 1

ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ መሳፍንት 1:3