መሳፍንት 10:1 NASV

1 ከአቤሜሌክ በኋላ ከይሳኮር ነገድ የሆነ የዱዲ ልጅ፣ የፎሖ ልጅ ቶላ እስራኤልን ለማዳን ተነሣ፤ እርሱም በኰረብታማው በኤፍሬም አገር ሳምር በምትባል መንደር ይኖር ነበር።

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ መሳፍንት 10

ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ መሳፍንት 10:1