መሳፍንት 9:57 NASV

57 በዚህ ሁኔታ እግዚአብሔር የሴኬምን ሰዎች ክፋት ሁሉ በራሳቸው ላይ መለሰው፤ የይሩበኣል ልጅ የኢዮአታም ርግማን ደረሰባቸው።

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ መሳፍንት 9

ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ መሳፍንት 9:57