መሳፍንት 13:1 NASV

1 እስራኤላውያን እንደ ገና በእግዚአብሔር ፊት ክፉ ድርጊት ፈጸሙ፤ ስለዚህም እግዚአብሔር በፍልስጥኤማውያን እጅ አርባ ዓመት እንዲገዙ አሳልፎ ሰጣቸው።

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ መሳፍንት 13

ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ መሳፍንት 13:1