መሳፍንት 13:9

መጽሐፍ ቅዱስ፥ አዲሱ መደበኛ ትርጒም

9እግዚአብሔርም የማኑሄን ጸሎት ሰማ፤ የእግዚአብሔርም መልአክ ሴቲቱ በዕርሻ ውስጥ ሳለች ተገለጠላት፤ በዚህ ጊዜ ግን ባሏ ማኑሄ አብሮአት አልነበረም።

መሳፍንት 13:9 — NASV