መሳፍንት 14:17 NASV

17 ሚስቱም በሰርጉ በዓል ሰባት ቀን ሙሉ እያለቀሰች ጨቀጨቀችው፤ አጥብቃ ስለ ነዘነዘችውም በመጨረሻ በሰባተኛው ቀን ነገራት፤ እርሷም በበኩሏ የእንቈቅልሹን ፍች ለሕዝቧ ነገረች።

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ መሳፍንት 14

ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ መሳፍንት 14:17