መሳፍንት 14:18 NASV

18 በሰባተኛው ቀን ፀሓይ ከመጥለቋ በፊት የከተማው ሰዎች፣“ከማር የጣፈጠ ምን ተገኝቶ?ከአንበሳስ ወዲያ ብርቱ ከየት መጥቶ!” አሉት።ሳምሶንም መልሶ፣“በጊደሬ ባላረሳችሁ፣እንቈቅልሼንም ባልፈታችሁ” አላቸው።

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ መሳፍንት 14

ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ መሳፍንት 14:18