መሳፍንት 15:13 NASV

13 እነርሱም፣ “አስረን ብቻ ለእነርሱ አሳልፈን እንሰጥሃለን እንጂ ራሳችን አንገድልህም” አሉት፤ ከዚያ በሁለት አዳዲስ ገመድ አስረው ከዐለቱ ዋሻ አወጡት።

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ መሳፍንት 15

ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ መሳፍንት 15:13