መሳፍንት 15:14 NASV

14 ሳምሶን ሌሒ እንደ ደረሰም ፍልስጥኤማውያን እየጮኹ ወደ እርሱ መጡ፤ በዚህ ጊዜ የእግዚአብሔር መንፈስ በሳምሶን ላይ በኀይል ወረደበት። እጆቹ የታሰሩበትም ገመድ እሳት ውስጥ እንደ ገባ የተልባ እግር ፈትል ሆኖ ከእጆቹ ላይ ወደቀ።

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ መሳፍንት 15

ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ መሳፍንት 15:14