መሳፍንት 15:18 NASV

18 እጅግ ተጠምቶ ስለ ነበር፤ “እነሆ፤ ለአገልጋይህ ይህን ታላቅ ድል አጐናጽፈሃል፤ ታዲያ አሁን በውሃ ጥም ልሙት? እንዴትስ በእነዚህ ባልተገረዙ ፍልስጥኤማውያን እጅ ልውደቅ? በማለት ወደ እግዚአብሔር ጮኸ።

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ መሳፍንት 15

ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ መሳፍንት 15:18