መሳፍንት 15:19 NASV

19 እግዚአብሔርም በሌሒ ዐለት ሰነጠቀለት፤ ከዚያም ውኃ ወጣ፤ ሳምሶንም ያን ሲጠጣ በረታ፤ መንፈሱም ታደሰ። ስለዚህ ያ ምንጭ ዓይንሀቆሬ ተባለ፤ እስከ ዛሬም ድረስ በዚያው በሌሒ ይገኛል።

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ መሳፍንት 15

ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ መሳፍንት 15:19