መሳፍንት 18:28 NASV

28 የሚኖሩት ከሲዶና በጣም ርቀው ስለ ነበርና ከማንም ጋር ግንኙነት ስላልነበራቸው የሚታደጋቸው አንድም አልነበረም፤ ከተማዪቱም የምትገኘው በቤትሮዓብ አጠገብ ነበረ።የዳንም ሰዎች ከተማዪቱን እንደ ገና ሠርተው መኖሪያቸው አደረጓት።

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ መሳፍንት 18

ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ መሳፍንት 18:28