መሳፍንት 2:7 NASV

7 ኢያሱ በሕይወት በነበረበት ዘመን ሁሉ እንዲሁም ከእርሱ በኋላ እግዚአብሔር ለእስራኤል ያደረገውን ታላላቅ ነገሮች ሁሉ ያዩ አለቆች በነበሩበት ዘመን ሁሉ ሕዝቡ እግዚአብሔርን አመለከ።

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ መሳፍንት 2

ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ መሳፍንት 2:7