መሳፍንት 20:36 NASV

36 ከዚህ የተነሣ ብንያማውያን ድል መሆናቸውን ተረዱ።በዚህ ጊዜ እስራኤላውያን ጊብዓ ላይ ባኖሩት ድብቅ ጦር ስለ ተማመኑ የተሸነፉ በመምሰል ለብንያማውያን ቦታ ለቀቁ።

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ መሳፍንት 20

ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ መሳፍንት 20:36