መሳፍንት 3:3 NASV

3 እነዚህም አሕዛብ አምስቱ የፍልስጥኤም ገዦች፣ ከነዓናውያን በሙሉ፣ ሲዶናውያንና ከበኣል አርሞንዔም ተራራ እስከ ሐማት መግቢያ ባሉት የሊባኖስ ተራሮች የሚኖሩ ኤዊያውያን ነበሩ።

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ መሳፍንት 3

ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ መሳፍንት 3:3