መሳፍንት 4:10 NASV

10 በዚያም ባርቅ ለዛብሎንና ለንፍታሌም ሰዎች ጥሪ አስተላለፈ፤ ዐሥር ሺህ ሰዎች ተከተሉት፤ ዲቦራም አብራው ሄደች።

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ መሳፍንት 4

ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ መሳፍንት 4:10