መሳፍንት 4:11 NASV

11 በዚያን ጊዜ ቄናዊው ሔቤር፣ የሙሴ ዐማች የአባብ ልጆች ከሆኑት ከሌሎቹ ቄናውያን ተለይቶ በቃዴስ አጠገብ ጻዕናይም ከተባለ ቦታ ከሚገኘው ትልቅ ወርካ ጥግ ድንኳኑን ተክሎ ነበር።

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ መሳፍንት 4

ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ መሳፍንት 4:11