መሳፍንት 5:15 NASV

15 የይሳኮር መሳፍንት ከዲቦራ ጋር ነበሩ፤ይሳኮርም ራሱ ወደ ሸለቆው ከኋላውበመከተል፣ ከባርቅ ጋር ነበረ።በሮቤል አውራጃዎች፣ ብዙ የልብምርምር ነበር።

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ መሳፍንት 5

ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ መሳፍንት 5:15