መሳፍንት 5:14 NASV

14 መሠረታቸው ከአማሌቅ የሆነ አንዳንዶችከኤፍሬም መጡ፤ ብንያም አንተን ከተከተሉ ሰዎች ጋር ነበር፤የጦር አዛዥች ከማኪር፣የሥልጣን በትር የያዙም ከዛብሎን ወረዱ።

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ መሳፍንት 5

ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ መሳፍንት 5:14