መሳፍንት 5:30 NASV

30 ‘ምርኮ አግኝተው እየተከፋፈሉ፣እያንዳንዱም ሰው አንዲት ወይም ሁለት ልጃገረዶች እየወሰደ አይደለምን?ይህ ሁሉ ምርኮ፣ በቀለም ያጌጡ ልብሶችለሲሣራ ደርሰውት፣በጌጣጌጥ የተጠለፉ ልብሶች ለአንገቴይዞልኝ እየመጣ አይደለምን?’

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ መሳፍንት 5

ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ መሳፍንት 5:30