መሳፍንት 5:31 NASV

31 “እግዚአብሔር ሆይ፤ ጠላቶችህ ሁሉ ይጥፉ፤አንተን የሚወዱህ ግን፣ የንጋት ፀሐይበኀይል እንደሚወጣ እንዲያ ይሁኑ።”ከዚያም በኋላ ምድሪቱ ለአርባ ዓመት ሰላም አገኘች።

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ መሳፍንት 5

ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ መሳፍንት 5:31