መሳፍንት 5:4 NASV

4 “እግዚአብሔር ሆይ፤ ከሴይር በወጣህ ጊዜ፣ከኤዶም ምድርም በተነሣህ ጊዜ፣ምድር ተንቀጠቀጠች፤ ሰማያትም ዝናብ አዘነቡ፤ደመናዎችም ውሃ አፈሰሱ።

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ መሳፍንት 5

ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ መሳፍንት 5:4