መሳፍንት 9:20

መጽሐፍ ቅዱስ፥ አዲሱ መደበኛ ትርጒም

20ይህ ካልሆነ ግን እሳት ከአቤሜሌክ ትውጣና እናንተን፣ የሴኬምንና የቤት ሚሎን ነዋሪዎች ትብላ፤ እንዲሁም እሳት ከእናንተ፣ ከሴኬምና ከቤትሚሎን ነዋሪዎች ትውጣና አቤሜሌክን ትብላ።”

መሳፍንት 9:20 — NASV