መሳፍንት 9:21 NASV

21 ከዚህ በኋላ ኢዮአታም ሸሽቶ አመለጠ፤ ብኤር ወደተባለች ቦታም መጣ፤ ወንድሙንም አቤሜሌክን ፈርቶ ስለ ነበር እዚያው ይኖር ጀመር።

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ መሳፍንት 9

ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ መሳፍንት 9:21