ኢያሱ 14:6 NASV

6 የይሁዳም ሰዎች በጌልገላ ወደ ኢያሱ ቀረቡ፤ ከዚያም የቄኔዛዊው የዮፎኒ ልጅ ካሌብ እንዲህ አለው፤ “እግዚአብሔር በቃዴስ በርኔ ስለ አንተና ስለ እኔ፣ የአምላክ ሰው ለሆነው ለሙሴ የተናገረውን ታውቃለህ።

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ ኢያሱ 14

ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ ኢያሱ 14:6