ኢያሱ 14:7 NASV

7 የእግዚአብሔር ባሪያ ሙሴ ምድሪቱን እንድሰልል ከቃዴስ በርኔ በላከኝ ጊዜ የአርባ ዓመት ሰው ነበርሁ፤ እኔም ትክክለኛውን ማስረጃ ይዤለት መጣሁ፤

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ ኢያሱ 14

ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ ኢያሱ 14:7