ኢዮብ 1:10 NASV

10 በእርሱና በቤተ ሰቦቹ፣ ባለው ንብረትስ ሁሉ ዙሪያ ዐጥር ሠርተህለት የለምን? የበጎቹና የላሞቹ መንጋ ምድርን ሁሉ እስኪሞሉ ድረስ የእጁን ሥራ ባርከህለታል።

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ ኢዮብ 1

ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ ኢዮብ 1:10