ኢዮብ 1:12 NASV

12 እግዚአብሔርም ሰይጣንን፣ “እነሆ፤ እርሱ ያለው ሁሉ በእጅህ ነው፤ እርሱን ራሱን ግን እንዳትነካው” አለው።ከዚህ በኋላ ሰይጣን ከእግዚአብሔር ፊት ወጥቶ ሄደ።

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ ኢዮብ 1

ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ ኢዮብ 1:12